ባህልየነሐሴ 15 ቀን 2010 ዓ. ም. የዜና መጽሔት To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoባህልHirut Melesse15 ነሐሴ 2010ማክሰኞ፣ ነሐሴ 15 2010ዛሬ የኢድ አልአድሀን በዓል ምክንያት በማድረግ በዜና መጽሄት ልዩ ዝግጅት አሰናድተናል። ስለ አዲስ አበባ ስታድዮሙ የኢድ አል አድሀ አከባበር ከአዲስ አበባ ዘገባ አለን። ከዓመታት እስር በኋላ ተፈቶ ለመጀመሪያ ጊዜ የኢድ አል አድሀን በዓል ከቤተሰቦቹ ጋር ያከበረ ጋዜጠኛ እንግዳችን ነው። በሳዑዲ አረብያ የበዓሉን አከባበር እንቃኛለን። ዩናይትድ ስቴትስ የሚገኙ ሙስሊሞች ዛሬ በዓሉን እንዴት እንዳከበሩትም ጠይቀናል። https://p.dw.com/p/33WHAማስታወቂያ