ፖለቲካየታኅሣሥ 30 ቀን 2010 ዓ.ም. የዜና መጽሔትTo play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoፖለቲካTesfalem Waldyes Erago30 ታኅሣሥ 2010ሰኞ፣ ታኅሣሥ 30 2010በዜና መጽሔት የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን በ“ቄሮ” ላይ እርምጃ ይወስዳል መባሉ፣ የአረና የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት እስር፣ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በጀት ቅነሳ በኢትዮጵያ ላይ የሚያደርሰው ተጽእኖ እንደዚሁም “አፍሪቃዊ ስርወ” መሰረት በሚል ርዕስ ዶይቼ ቬለ በተከታታይ የሚያቀርባቸው ዝግጅቶች አንድ ክፍል ተካትቷል። https://p.dw.com/p/2qWxRማስታወቂያ