የዛሬ 50 ዓመቱ የማርቲን ሉተር ቃል22 ነሐሴ 2005ረቡዕ፣ ነሐሴ 22 2005የአሜሪካ የጥቁሮች ሰብዓዊ መብት ታጋይ የነበሩት ዶክተር ማርቲን ሉተር ኪንግ ታዋቂዉ ንግግራቸዉን ያደረጉበት 50ኛ ዓመት ዛሬ ዋሽንግተን ዲሲ እየተከበረ ይገኛል።https://p.dw.com/p/19Y7Aምስል picture-alliance/akgማስታወቂያ ዶክተር ኪንግ የታገሉላቸዉ የጥቁር አሜሪካዉያን መሠረታዊ መብቶች ሙሉ በሙሉ እንዲከበሩ አሁንም ትግሉ እንዲቀጥል ጥሪ ቀርቧል። ዝርዝሩን የዋሽንግተን ዲሲዉ ዘጋቢያችን አበበ ፈለቀ ልኮልናል። አበበ ፈለቀ ሸዋዬ ለገሠ አርያም ተክሌ