የዚምባብዌ ተቀናቃኞች ፖለቲካዊ ድርድር16 ሐምሌ 2000ረቡዕ፣ ሐምሌ 16 2000የዚምባብዌ ተቀናቃኝ ወገኖች የጀመሩት የፖለቲካ ዉይይት እንደታሰበዉ ከዘለቀ በነገዉ ዕለት በስልጣን መጋራት ዙሪያ እንደሚደራደሩ ተሰማ።https://p.dw.com/p/EiXKዚምባቡዌያዉያን ነን!ምስል APማስታወቂያተቀናቃኞቹ እየተደራደሩ ባሉበት በዚህ ወቅትም የአዉሮጳ ኅብረት በዚምባቡዌ ገዢ ፓርቲ ላይ ተጨማሪ ማቅቀብ በመጣል ግፊት ጫናዉን አጠናክሯል።