ኢትዮጵያዊያን ለበዓሉ ለወገን፣ ዘመዶቻቸው ገንዘብ ልከዋል
ሰኞ፣ መስከረም 1 2010ማስታወቂያ
በአሜሪካ የሚገኘው አብዛኛው ኢትዮጵያዊ ገንዘብ ወደ ሀገር ልኮ ወገን፣ ዘመዶቹን በመርዳት የአዲስ ዓመት በዓልን ማክበሩን የዋሽንግተን ዲሲው ወኪላችን መክብብ ሸዋ ዘግቧል፡፡ ያነጋገራቸው ኢትዮጵያውያንም ይህንኑ እንዳደረጉ ገልጸውለታል፡፡ ኢትዮጵያውያን በዩናይትድ ስቴትስ አዲስ ዓመትን እንዴት እንደተቀበሉት እና እንዴትስ እያከበሩት እንደሚገኙ ያጠናቀረውን ዘገባ መስፈንጠሪያውን በመጫን ማዳመጥ ይችላሉ፡፡
መክብብ ሸዋ
ኂሩት መለሰ