1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዕርቅ ኮሚሽንና የባሕርዳር ነዋሪዎች ዉይይት

ማክሰኞ፣ ታኅሣሥ 7 2012

በዉይይቱ ወቅት ሥለ ኮሚሽኑ ኃላፊነት፣የስራ ዘመን እና ሥለ ዕርቀ-ሠላም እሳቤ ከተሳታፊዎች ለተነሱ ጥያቄዎች የኮሚሽኑ አባላት መልስና ማብራሪያ ሰጥተዋል

https://p.dw.com/p/3UxPn
Äthiopien Mitglieder der Wahrheits- und Versöhnungskommission
ምስል DW/A. Mekonnen

የዕርቅ ኮሚሽንና የባሕርዳር ነዋሪዎች ዉይይት

የኢትዮጵያ ብሔራዊ የዕርቀ ሠላም ኮሚሽን አባላት በሳምንቱ ማብቂያ ላይ ከባሕርዳር ነዋሪዎችና ከአማራ መስተዳድር ባለስልጣናት ጋር ተወያይተዋል።በዉይይቱ ወቅት ሥለ ኮሚሽኑ ኃላፊነት፣የስራ ዘመን እና ሥለ ዕርቀ-ሠላም እሳቤ ከተሳታፊዎች ለተነሱ ጥያቄዎች የኮሚሽኑ አባላት መልስና ማብራሪያ ሰጥተዋል።ከአስር ወር በፊት የተመሰረተዉ ብሔራዊ የዕርቀ-ሠላም ኮኮሚሽን ከዚሕ ቀደም ከአዲስ አበባ፣ ከኦሮሚያና ከትግራይ ነዋሪዎች ጋር ተመሳሳይ ዉይይት አድርጎ ነበር።

ዓለምነዉ መኮንን

ነጋሽ መሐመድ

እሸቴ በቀለ