የዓየር ፀባይ ለውጥ መድረክ የተዓማኒነት ጥያቄ
ሰኞ፣ ጥር 24 2002ማስታወቂያ
ከተመሰረተ ሀያ አንድ ዓመታትን ያስቆጠረው ይኽው ተቋም የ አካባቢ ጥበቃን የተመለከቱ መረጃዎችን መርምሮና አጣርቶ ለፖሊሲ አውጭዎች እና ለህዝቡ እንዲደርስ ያደርጋል ። በዚህ ስራው እስከመሸለም የደረሰው ይህ ተቋም ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ ትችቶች ተደራርበውበታል ። ተዓማኒነቱም ጥያቄ ምልክት ውስጥ ገብቷል ። ምክንያቱን የዴይቼቬለዋ ሄለ የፕሰን ተመልክታዋለች ። ሂሩት መለሰ አጠናቅራዋለች ።
ሂሩት መለሰ
ነጋሸ መሀመድ