የዓለም የሠራተኞች ቀንና ባህላዊ ክንዉኖች በጀርመን29 ሚያዝያ 2007ሐሙስ፣ ሚያዝያ 29 2007በዓለማችን ሃገራት የጎርጎርዮሳዊዉ ግንቦት 1 ማለት ሜይ 1 «የዓለም አቀፍ የሰራተኞች ቀን» በተለያዩ ዝግጅቶች ተከብሮና ታስቦ ዉሎአል። በጀርመን ሃገር ይህ ዕለት ከሠራተኛ ማኅበራት እንቅስቃሴ ሌላ ልዩ ልዩ ባህላዊ ክንዉኖችም የሚታዩበትም ነዉ። በተለይ በደቡባዊ ጀርመን «ማይ ባዉም» የተሰኘ በቀለም ያሸበረቀ ዝንጣፊ ዛፍ ቆሞ ይታያል።https://p.dw.com/p/1FKqrማስታወቂያ