የዓለም ዜናTo play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoEshete Bekele21 ግንቦት 2008እሑድ፣ ግንቦት 21 2008በሰሜን ምስራቅ ናይጄሪያ በመንገድ ዳር የተጠመደ ተቀጣጣይ ቁስ ፈንድቶ አምስት ሰዎች መገደላቸውን የአገሪቱ ጦር አስታወቀ፤በማሊ አራት የተ.መ.ድ. ሠራተኞች ተገደሉ፤ከ700 በላይ ስደተኞች ባህር ላይ ሳይሞቱ አልቀረም፤የቬርዱን አውደ ውጊያ 100ኛ ዓመት፤የቱርክ አዲስ መንግስት የምክር ቤቱን የመተማመኛ ድምጽ አገኘhttps://p.dw.com/p/1IwlPማስታወቂያ