የዓለም ቱሪዝም ቀን እና ኢትዮጵያ17 መስከረም 2004ረቡዕ፣ መስከረም 17 2004የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በደነገገው መሰረት በየዓመቱ መስከረም 17 የሚውለው ዓለም ዓቀፍ የቱሪዝም ቀን ዛሬ ለ32 ተኛ ጊዜ ተከብሯል ።https://p.dw.com/p/RoC4ምስል picture-alliance / dpaማስታወቂያበኢትዮጵያም የዘንድሮው የቱሪዝም ቀን ከመስከረም 12 እስከ መስከረም 20 ለስምንት ተከታታይ ቀናት በአክሱም በመከበር ላይ ነው ። የዘንድሮው በዓል በምን ይለያል የቱሪዝምን ዘርፍ ለማሳደግስ በኢትዮጵያ ምን እየተደረገ ነው ? የአዲስ አበባው ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ የሚመለከታቸውን አነጋግሮ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል ። ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ሂሩት መለሰ ነጋሽ መሐመድ