የዓለም ባንክ ድጋፍ ለአፍሪቃ ቀንድ16 መስከረም 2004ማክሰኞ፣ መስከረም 16 2004የዓለም ባንክ በድርቅ ለተጎዱት የአፍሪቃ ቀንድ ሀገሮች የሚሰጠውን ድጋፍ ወደ አንድ ነጥብ ስምንት ቢልየን ዶላር ማሳደጉን አስታወቀ።https://p.dw.com/p/RnyLምስል DWማስታወቂያ ይኸው ድጋፍ የአፍሪቃ ቀንድን ድርቅን ለመታደግ እና የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ እንደሚረዳው በባንኩ የአፍሪቃ ክፍል ዋና ኃላፊ ጀማል ሳኪር ገልጸዋል። አበበ ፈለቀ አርያም ተክሌ ነጋሽ መሀመድ