የዓለም ባንክ ዘገባና ኢትዮጵያ
ዓርብ፣ ጥር 4 2010ማስታወቂያ
የዓለም ባንክ ሰሞኑን ባወጣው ዘገባው መንግሥታት በፖሊሲ የተቃኘ ድጋፍ ካላደረጉ የዓለም የምጣኔ ሐብት እድገት እንደተጠበቀው አይኾንም ብሏል። እንደ ዘገባው ከኾነ እንደ ጎርጎሪዮስ አቆጣጠር በ2018 ዓመታዊ የምጣኔ ሐብትን በላቀ ደረጃ ያስመዘግባሉ ከተባሉ ከሰሃራ በታች ከሚገኙ የአፍሪቃ ሃገራት መካከል ጋና በአንደኛነት ተጠቅሳለች፤ ኢትዮጵያ ትከተላታለች። ኢትዮጵያ አምና አንደኛ ተብላ ነበር። ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው አለመረጋጋት የምጣኔ ሐብቱን እድገት እንደሚጎዳ ደግሞ አንድ ምሑር ገልጸዋል። ዝርዝር ዘገባውን መክብብ ሸዋ ከዋሽንግተን ዲሲ።
መክብብ ሸዋ
ማንተጋፍቶት ስለሺ
አርያም ተክሌ