የዓለማችን የወደፊት የኃይል ምንጭ
ማክሰኞ፣ ጥር 8 2004ማስታወቂያ
የተመድ ይህን እዉን በማድረግ በዓለማችን በዘመናዊ የኃይል ምንጮች የሚጠቀመዉ ህዝብ ቁጥር ከፍ እንዲል፤ በዚህም የደን መመናመን እንዲገታ የሰዎችም የጤናና የኑሮ ደረጃ እንዲሻሻል መንግስታትና የግሉ ዘርፍ ብሎም ሲቪክ ማኅበራት ጥረት እንዲያደርጉ እያሳሰበ ነዉ። የዕለቱ ጤናና አካባቢ መሰናዶ ዩናይትድ አረብ ኤሜሬትስ አቡዳቢ ላይ የተጀመረዉን የወደፊት የዓለማችን የኃይል አቅርቦትን ሁኔታን የሚመለከተዉን ጉባኤ ይቃኛል።
ሸዋዬ ለገሠ
አርያም ተክሌ