የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ሂለሪ ክሊንተን የስድስት ወር የስልጣን ዘመን15 ሐምሌ 2001ረቡዕ፣ ሐምሌ 15 2001የቀድሞ ቀዳማይ እመቤት ሆነው ለስምንት ዓመታት በኋይት ሀውስ ውስጥ ኖረዋል።https://p.dw.com/p/IvJXምስል APማስታወቂያየአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ሂላሪ ክሊንተን። እንደ ውጭ ጉዳይ ሚንስትርነታቸው ያለፉት ስድስት ወራት እንቅስቃሴያቸው የተቆጠበ እንደነበር ተገልጿል። አንዳንዶች ሂላሪ ክሊንተን በምርጫው ሰሞን ዋነኛ ተፎካካሪያቸው በነበሩት በፕሬዚዳንት ኦባማ አስተዳደር ጫና ተደርጎባቸዋል ቢሉም ሚንስትሯ ግን አስተባብለዋል። አበበ ፈለቀ/ማንትጋፍቶት ስለሺ/አርያም ተክሌ