የዋጋ ግሽበትና የምጣኔ ሐብት እድገት በኢትዮጵያ
ሐሙስ፣ የካቲት 18 2002ማስታወቂያ
የመስሪያ ቤቱን ስንጠረዥ የጠቀሰዉ የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ እንደዘገበዉ ከሁለት ወራት በፊት 7.1 ከመቶ የነበረዉ የዋጋ ግሽበት አሁን ወደ 7.6 ከመቶ አሻቅቧል።የኢትዮጵያ መንግሥት የሐገሪቱ ኢኮኖሚ በያዝነዉ የጎርጎሮሳዉያን አመትም በ10 ከመቶ እንደሚያድግ አስታዉቋል።አንዳድ የተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎች ግን የመንግሥትን ሥሌት ትክክለኛነት ይጠራጠራሉ።
ጌታቸው ተድላ ፣
ነጋሽ መሀመድ
ሂሩት መለሰ