የወጣቶች የገና በዓል አከባበር በአዲስ አበባ
ቅዳሜ፣ ታኅሣሥ 29 2009ማስታወቂያ
በገና በዓል ዋዜማ በላፍቶ ሞል የሙዚቃ ዝግጅት ተከናውኗል። የአዲስ አበባው ወኪላችን በላፍቶ ሞል አዳራሽ ተገኝቶ የገና ዋዜማ የሙዚቃ መሰናዶ አዘጋጆችን እና ታዳሚያንን አነጋግሯል። ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ የላከልን ዘገባ በፓትሪያሪክ አቡነ ማትያስ ቃለ-ቡራኬ ይጀምራል።
ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ
ማንተጋፍቶት ስለሺ