የወጣት ኢትዮጵያውያን የስደት መንስኤ እና መፍትሄው23 ሚያዝያ 2007ዓርብ፣ ሚያዝያ 23 2007የወጣት ኢትዮጵያውያን የስደት መንስኤ እንደ የግለሰቡ ይለያያል፤ ቢሆንም የበርካቶች ተመሳሳይ ነው። ስራ አጥነት፣ ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ችግር ዋንኞቹ እንደሆኑ ያነጋገርናቸው ወጣቶች ገልፀውልናል።https://p.dw.com/p/1FIOvማስታወቂያ