የወጣት ሴቶች መብት ክፍል 513 ግንቦት 2005ማክሰኞ፣ ግንቦት 13 2005ባለፈው ሳምንት ስለ ቼሮ አባት ማረፍና አጎቷ፤ የእናቷንና የእሷን ሀብት የምወርሰው እኔ ነኝ ማለታቸውን ሰምተናል።https://p.dw.com/p/18bOMማስታወቂያ የቼሮ ጓደኞች - ፋጡማና ቼፕቱ የአጎቷ ልጅ አብዲም ጭምር ልጃገረዶች የመውረስ መብት እንዳላቸው ተገንዝበዋል።በዛሬው ጭውውት ልጃገረዶቹ የሕፃናት የጉልበት ሥራ ምን ያህል የተስፋፋ እንደሆነ የሚገነዘቡበት ይሆናል።