የወባ መከላከል ዝግጅት26 መስከረም 2002ማክሰኞ፣ መስከረም 26 2002በኢትዮጵያ ወቅት ተከትሎ የሚቀሰቀሰዉን የወባ ወረርሽኝ ለመከላከል የሚያስችለዉን ዝግጅት ማከናወኑን የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር የበሽታዎች መከላከያ ዘርፍ እየገለፀ ነዉ።https://p.dw.com/p/K0FMመድሃኒት የተነከረ አጎበርምስል picture-alliance/dpaማስታወቂያየተመ የህፃናት መርጃ ድርጅት UNICEF በኢትዮጵያ የወባ በሽታ በሚያሰጋዉ አካባቢ የሚኖረዉን ህዝብ ቁጥር ወደ50 ሚሊዮን እንደሚጠጋ ይገልፃል። በየዓመቱም እስከ ዘጠኝ ሚሊዮን የሚጠጋ ሰዉ በበሽታዉ እንደሚጠቃ ድርጅቱ በድረ ገፁ አስፍሯል። በሀገሪቱ በህፃናት ላይ ከሚደርሰዉ ሞት 2o በመቶዉ በወባ ምክንያት እንደሆነ UNICEF ያትታል። ሸዋዬ ለገሠ፣ ተክሌ የኋላ፣