የወልደያዉ ግጭት እና ተቃዋሚ ፓርቲዎች
ማክሰኞ፣ ጥር 15 2010ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ መንግሥት ፀጥታ አስከባሪዎች ወልዲያ ዉስጥ ለኃይማኖታዊ በዓል አደባባይ የወጡ ወጣቶችን ገድለዋል መባሉን ሁለት ተቃዋሚ ፓርቲዎች አወገዙ።የመላዉ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) እና የሰማያዊ ፓርቲ ተወካዮች ዛሬ በጋራ በሰጡት መግለጫ መንግሥትን የሚቃወም ሕዝባዊ ሠልፍ እንደሚጠሩ አስታዉቀዋልም።
ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ
ነጋሽ መሐመድ
ሸዋዬ ለገሠ