መምህራን ለቤት መስሪያ የተሰጣቸው መሬት ተወስዶብናል ብለዋል
ማክሰኞ፣ ጥቅምት 14 2010ማስታወቂያ
በደቡብ ክልል ወላይታ የሚገኙት መምህራን ለግንባታው ከሚያስፈልገው ወጪ 10 ከመቶ ቆጥበው የመሬት ካርታ አግኝተው የነበረ ቢሆንም መሬቱ በጥቅማ ጥቅም ለተሳሰሩ ለሌሎች እንዲሰጥ ተደርጓል ብለዋል፡፡ የወላይታ ሶዶ ማዘጋጃ ቤት በበኩሉ “ይህን ድርጊት ፈጽሟል ያለውን መሀንዲስ በቁጥጥር ስር ማዋሉን እና ለመምህራኑ ችግር መፍትሔ መስጠቱን ገልጿል። የአዲስ አበባው ወኪላችን ዮሃንስ ገብረእግዚአብሔር የሚመለከታቸውን አነጋግሮ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል፡፡
ዮሃንስ ገብረእግዚአብሔር
ተስፋለም ወልደየስ
አርያም ተክሌ