የኮንጎ ሴቶች ሁኔታ27 የካቲት 2000ሐሙስ፣ የካቲት 27 2000ኮንጎ ዴሞክራቲክ ሬፑብሊክ ውስጥ ወሲባዊ ጥቃት አሁንም እንደ መሳሪያ ሲሰራብት ይታያል። ሴቶችና ልጃገረዶች ካሁን ቀደም በዓለም አቀፍ ደረጃ ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ ለክብረ ንጽህና መደፈር ተጋልጠው ይገኛሉ። እና ዓለም አቀፉ ማህበረ ሰብ ወሲባዊው ጥቃት ያበቃ ዘንድ ድጋፉን እንዲስጥ መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ጠይቅዋል።https://p.dw.com/p/E0ZJበዓለም አቀፍ የሴቶች ቀንምስል APማስታወቂያ