የኮሮና ተሕዋሲ ስርጭት በጀርመንና ኢጣሊያ-ልዩ ዉይይት
ማክሰኞ፣ ሚያዝያ 13 2012ማስታወቂያ
ቀደም ሲል እንዳልነዉ ዛሬ ሳምንታዊ ዝግጅቶቻችን ጤና እና አካባቢም፣ አዉሮጳና ጀርመንም በየሳምንቱ በተዘጋጁበት ሁኔታ አልተዘጋጁም።ጤናንም አዉሮጳንና ጀርመንንም የሚነካ ልዩ ግን አጭርና የቀጥታ ስርጭት ዉይይት እናደርጋለን።የኮሮና ተሕዋሲ ስርጭት በአዉሮጳ በተለይ ደግሞ በተሕዋሲዉ ከአዉሮጳ ሐገራት ሁሉ ቁጥር ያለዉ ሕዝብ የሞተባትን የኢጣሊያንና የተሕዋሲዉን ስርጭት ከአብዛኞቹ የአዉሮጳ ሐገራት በተሻለ መንገድ የተከላከለችዉን የጀርመንን ሁኔታ እንቃኛለን።
ተሕለእግዚ ገብረየሱስ
ይልማ ኃይለ ሚካኤል
ነጋሽ መሐመድ
እሸቴ በቀለ