የክረምት ኦሊምፒክ ውድድር ዝግጅትና ሥጋቱ
ማክሰኞ፣ ታኅሣሥ 22 2006ማስታወቂያ
ከመጪው ጥር 30 እስከ የካቲት 16 ቀን 2006 ዓ ም፤ በሶቺ፤ ሩሲያ በበረዶ ላይ የሚካሄደው የክረምት የኦሊምፒክ ስፖርት ውድድር ፣ በሰላም ተጀምሮ ይጠናቀቅ ይሆን?!በቮልጎግራድ ከተማ በአጥፍቶ ጠፊ ብዙ ሰዎች ከሞቱና ከቆሰሉ ወዲህ፤ ይህ፤ መገናኛ ብዙኀን የሚያወሱት ጉዳይ ሆኗል።ስለ ሶቺ ዝግጅትና ስለተደቀነው የፀጥታ ሥጋት ይልማ ኃ/ሚካኤል ተከታዩን ዘገባ አጠናቅሯል።
ይልማ ኃ/ሚካኤል
ማንተጋፍቶት ስለሺ
ተክሌ የኋላ