የኬንያ ወታደሮች በሶማሊያ መቆየት20 ጥቅምት 2004ሰኞ፣ ጥቅምት 20 2004የኬንያ ወታደሮች የሶማልያ ዓማጽያን ቡድን አሸባብን ለመዋጋት ወደ ሶማሊያ ከገቡ ከሁለት ሣምንታት በኋላ ትናንት በተዋጊ አይሮፕላኖቻቸው በጣሉት የቦምብ ጥቃት ቢያንስ 5 ሠላማዊ ሰዎችን ገድለው፣ አርባ አምሥት አቆሰሉ።https://p.dw.com/p/Ru7hየኬኒያ ወታደሮች በሶማሊያምስል dapdማስታወቂያኬንያ ቁጥሩ በውል ያልታወቀ ወታደር ወደ ደቡባዊ ሶማሊያ ግዛት ያዘመተችው ከሁለት ሳምንታት በፊት ነበር። ኬንያ አሸባብን ለመደምሰስ አስፈላጊ ሆኖ እስከተገኘበት ጊዜ በሶማሊያ እንደምትቆይ አስታውቃለች። በሶማልያ ስለሚካሄደው የኬንያን ዘመቻ ልደት አበበ የዶይቸ ቬለ የሞቃዲሾ ዘጋቢን ፤ ሁሴን አዌይስ አነጋግራለች። ልደት አበበ ነጋሽ መሐመድ