የከተሞች የመኖሪያ ቤቶች አቅርቦት ሁኔታ9 የካቲት 2006እሑድ፣ የካቲት 9 2006በትላልቅ የኢትዮጵያ ከተሞች፣ በተለይ በአዲስ አበባ የመኖሪያ ቤቶች ችግር እንዳለ ብዙ ሲነገር ይሰማል። የመኖሪያ ቤት አቅርቦት ከሕዝቡ ፍላጎት ጋ ያልተጣጣመበት ምክንያቱ እና መፍትሔው ምን ሊሆን ይችላል? ስለጉዳዩ የሚከታተሉ ሰዎችን አወያይተናል።https://p.dw.com/p/1B9Vgምስል Solomon Mengistማስታወቂያ አርያም ተክሌ አዜብ ታደሰ