የከተማ ቀላል ባቡር ፕሮጀክት በአዲስ አበባ23 ጥር 2004ረቡዕ፣ ጥር 23 2004የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር መጓጓዣ ሥራ በመጀመር ላይ መሆኑን አመለከተ።https://p.dw.com/p/13uP2ምስል picture alliance/dpaማስታወቂያ የከተማዋን ከምስራቅ ምዕራብ ከሰሜን ደቡብ ይከፍላል የተባለዉ የመጀመሪያዉ የፕሮጀክቱ ክፍልም በቀጣዮቹ ሶስት ዓመታት ተጠናቆ ተግባራዊ እንደሚሆን ኃላፊዎቹ መግለፃቸዉን ወኪላችን ታደሰ እንግዳዉ በላከልን ዘገባ ጠቅሷል። ታደሰ እንግዳዉ ሸዋዬ ለገሠ ተክሌ የኋላ