የኦብነግና እና የኢትዮጵያ መንግሥት ውዝግብ
ሰኞ፣ ግንቦት 22 2003ማስታወቂያ
ግንባሩ የጠፉትን የዓለም የምግብ ድርጅት በቅርቡ ተቆጣጥሬያታለሁ ከሚላት ከገላሼ ከተማ እስር ቤት ውስጥ ማግኘቱን የግንባሩ የውጭ ጉዳይ ሃላፊ ለዶቼቬለ ተናግረዋል ። የኢትዮጵያ መንግሥት በበኩሉ የኦብነግን መግለጫ መሰረተ ቢስ ሲል አጣጥሏል ። የኢትዮጵያ መንግስት ቃል አቀባይ የአብነግ የገላሼ ጥቃት መክሸፉንም አስታውቀዋል ። ሁለቱን ወገኖች ያነጋገረው የለንደኑ ዘጋቢያችን ድልነሳ ጌታነህ ተከታዩን ዘገባ አጠናቅሯል ።
ድልነሳ ጌታነህ
ሂሩት መለሰ
ሸዋዬ ለገሰ