የኦሮሞ ተወላጆች የተቃዉሞ ሰልፍ በብራስልስ14 ግንቦት 2001ዓርብ፣ ግንቦት 14 2001በአዉሮጻ ነዋሪዎች የሆኑ ኦሮሞች እና ደጋፊዎቻቸዉ ዛሪ የአዉሮጻ ህብረት መቀመጫ በሆነዉ በብረስልስ ቤልጂየም የኢትዮጽያን መንግስት በመቃወም ሰላማዊ ሰልፍ አካሂደዋል።https://p.dw.com/p/HvUEብራስልስ ከተማምስል APማስታወቂያ ሸልፈኞቹ በኢትዮጽያ የሚካሄደዉ የሰባዊ መብት ጥሰት እና የተፈጥሮ ጥፋት እንዲቆም ተጽኖ እንደሚያደርጉ ለአለም አቀፍ ማህበረሰብ ጥሪ አድርገዋል። ዝርዝሩን በስፍራዉ የተገኘዉ ዘጋቢያችን ገበያዉ ንጉሴ አጠናቅሮታል። ገበያዉ ንጉሴ / አዜብ ታደሰ / ሂሩት መለሰ