ፖለቲካየኦሮሞና የአማራ ሕዝብ ዉይይት በባህር ዳር 24 ጥቅምት 2010ዓርብ፣ ጥቅምት 24 2010 በአማራ ክልል በባህር ዳር ከተማ በነገው ዕለት «የአማራ እና የኦሮሞ ሕዝብ የውይይት መድረክ» እንደሚካሄድ ተገለፀ። የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የኮምኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት ኃላፊ ለዶቼ ቬለ እንደገለጹት ውይይቱ የሁለቱን ህዝብ ትሥሥር ለማጠናከር ያለመ ነው። https://p.dw.com/p/2n01xማስታወቂያOromo and Amhara people confrence in Bahirdar/CMC/ - MP3-StereoTo play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio ከ1ሺህ 500 በላይ ሰዎች እንደሚሳተፉ በሚጠበቅበት በዚህ መድረክ ላይ ጥናታዊ ጽሁፎችም እንደሚቀርቡ ተገልጿል።