የኦሎፍ ፓልመ ሽልማት ለኮንጎ ዶክተር26 ጥር 2001ማክሰኞ፣ ጥር 26 2001በዴምክራቲክ ኮንጎ ተገደዉ የሚደፈሩ ሴቶች በስለት ወይ በጥይት ተጨማሪ ጉዳት በሆዳቸዉ የታችኛዉ ክፍል ላይ ይፈፀምባቸዋል።https://p.dw.com/p/GmcV...ሕፃኗ ሕፃን አዝላ...ምስል APማስታወቂያ የጥቃቱ ዓይነት እንደ አማፅያኑ ስልት ይለያያል። የዚህ ዓይነቱ ጥቃት ሰለባ ለሆኑ ሴቶች የህክም እርዳታ የሚያደርገዉ ሃኪም ቤት ከአስር ሺ በላይ ለሆኑት ህክምና አድርጓል። ሃኪም ቤቱን በማቋቋም ይህክምና ርዳታዉን እየሰጡ የሚገኙት ኮንጓዊዉ ዶክተር ዴኒስ ሙክዌጌ የጎርጎሮሳዊዉን 2008ዓ,ም የክብር ሽልማት ስዊድን ላይ ተቀብለዋል።