የእነ በቀለ ገርባ የፍርድ ቤት ውሎ
ረቡዕ፣ ኅዳር 7 2009ማስታወቂያ
አቃቤ-ሕግ ምስክር የማሰማት ሒደቱ በዝግ ችሎት ይሁንልኝ ቢልም ፍርድ ቤት ጥያቄውን ውድቅ አድርጎታል። የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት አራተኛ ችሎት የአቃቤ-ሕግን የመጀመሪያ ምስክር በግልፅ ችሎት ዛሬ ጠዋት ሰምቷል። ችሎቱ የምስክሮችን ቃል እስከ ኅዳር 13 ባሉት ተከታታይ የሥራ ቀናት ይሰማል። የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር የፍርድ ቤቱን ዉሎ ተከታትሎት ነበር።
ዮሐንስ ገብረ እግዚዓብሔር
እሸቴ በቀለ
ነጋሽ መሐመድ