የእስራኤል ምርጫና ኢትዮጵያዉያን አይሁዶች
ማክሰኞ፣ ጥር 21 2005ማስታወቂያ
ባለፈዉ ሐሙስ ይፋ በሆነዉ ዉጤት መሠረት የገዢዉ ፓርቲ አባል የሆኑ እና ከዚሕ ቀደም የምክር ቤት አባል የነበሩ ኢትዮጵያዉያን አይሁድ ፖለቲከኞች ተሸንፈዋል።በእስራኤል ፖለቲካ አዲስ ብቅ ያለዉን የሽ አቲድ የተሰኘዉን የፖለቲካ ፓርቲ የወከሉ ሁለት ኢትዮጵያዉያን አይሁዶች ግን ለምክር ቤት አባልነት ተመርጠዋል።ተመራጮቹ እንደ ፓርቲያቸዉ ሁሉ ለፖለቲካዉ አዲሶች ናቸዉ።
ግርማዉ አሻግሬ
ነጋሽ መሀመድ
ሂሩት መለሰ