የእስራልና የፍልስጤም የሰላም ድርድር28 ነሐሴ 2002ዓርብ፣ ነሐሴ 28 2002የእስራልና የፍልስጤም መሪዎች ዘላቂ እና እዉነተኛ ሰላም ለማግኘት ሁለቱም ወገኖች መስዋትነትን መክፈል እንዳለባቸዉ ተገለጸ።https://p.dw.com/p/P3qwምስል picture-alliance/dpaማስታወቂያየሁለቱን ወገኖች የቀጥታ ድርድር የመሩት የአሜሪካ የዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሂላሪ ክሊንተን የችግሩ የመፍትሄ ቁልፍ ያለዉ አሜሪካ ሳይሆን በሁለቱ አገራት ዘንድ መሆኑን ገልጸዋል። አበበ ፈለቀ፣ አዜብ ታደሰ ሸዋዪ ለገሰ