ለተፈችዎች የተደረገ አቀባበል
ረቡዕ፣ የካቲት 7 2010ማስታወቂያ
ታዋቂ ፖለቲከኞች ጋዜጠኞች እና የሙስሊም መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት የሚገኙባቸው በርካታ እሥረኞች ዛሬ ከቃሊቲ እና ከቅሊንጦ ተለቀዋል። እሥረኞቹ ቤተሰቦቻቸው ፖለቲከኞች እና ጋዜጠኞች በተገኙበት ከቃሊቲ ማረሚያ ቤት ሲወጡ ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል። በስፍራው የተገኘው ወኪላችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ዘገባ አዘጋጅቷል።
ዮሐንስ ገብረ እግዚአhሔር
ኂሩት መለሰ
ሸዋዬ ለገሠ