የእሳት አደጋ መከላከያ ርምጃዎች
ረቡዕ፣ የካቲት 21 2004ማስታወቂያ
በመጥቀስ ባለፈው ሣምንት መዘገቡ ይታወሳል። ድሬዳዋ፥ ሐረር እና ጂጂጋ የመስተዳድር ከተሞች ቢሆኑም የየከተሞቹ ማዘጋጂያ ቤቶች በቂ የእስት መከላከያና ማጥፊያ መሳሪያዎችና ባለሙያዎች የሏቸዉም። ይህ ዓይነቱ አደጋ እንዳይደርስ ለማስወገድ ከተሞች በቅድሚያ ሊያሟሉት የሚገባ መመሪያ መኖሩን ወኪላችን ያነጋገራቸው በከተማ ልማት የሁለተኛ ዲግሪያቸውን ከኔዘርላንድስ ያገኙት ካሁን ቀደም በድሬዳዋ ከተማ በፕላንና ፕሮግራም ኃላፊነት ይሰሩ የነበሩት በመስኩ በርካታ ልምድ ያላቸው አቶ እንዳለ ሽኩር አስረድተዋል።
ዮሐንስ ገ/እግዚአብሄር
አርያም ተክሌ
ሸዋዬ ለገሰ