ተፈጥሮ እና አካባቢ አፍሪቃየእርሻና የግጦሽ መሬትን ያካለለው ተክልና የግለሰቡ መፍትሄTo play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoተፈጥሮ እና አካባቢ አፍሪቃShewaye Legesse2 ሐምሌ 2016ማክሰኞ፣ ሐምሌ 2 2016https://p.dw.com/p/4i4VMማስታወቂያ ኢትዮጵያ ውስጥ ሰፊ ቦታዎችን በመውረር አርብቶ አደሩን የግጦሽ መሬት፤ አርሶ አደሩንም ለም የእርሻ ቦታ በማሳጣት ጉዳት ካስከተሉ ተክሎች በሳይንሳዊ አጠራሩ ፕሮሶፒስ የተሰኘው መጤ አረም ወይም ዛፍ ዋነኛው ነው። ይህን መጤ ዛፍ ለማጥፋት የተለያዩ ጥረቶች ቢደረጉም አለመሳካቱ ነው የሚነገረው።