የኤኮኖሚ ባለሙያዎች ማሕበር 25ኛ ዓመት
ዓርብ፣ ሐምሌ 14 2009ማስታወቂያ
ጥናታዊ ጽሔሮቹ ግብርናን፤ ኢንዱስትሪን የማሳደግ እንቅስቃሴ፤ ኤሊንኞ ያስከተለዉ የአየር ንብረት ለዉጥ ተፅዕኖ እና ሌሎችም ርዕሰ ጉዳዮችን ያካተቱ ናቸዉ። ስብሰባዉ ለቀጣይ ቀናት ይዘልቃል። በጉባኤዉ ላይ የተገኙትን ያነጋገረዉ ዘጋቢያችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ተከታዩን ልኮልናል።
ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ
ሸዋዬ ለገሠ
አዜብ ታደሰ