የኤስ ፔ ዴ ሽንፈት እና የአመራር ለውጥ21 መስከረም 2002ሐሙስ፣ መስከረም 21 2002በአሁኑ ምርጫ SPD 146 የምክር ቤት መቀመጫዎችን በማግኘት ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወዲህ አይቶት የማያውቀው ሽንፈት ገጥሞታል ።https://p.dw.com/p/JvnDሽታይንማየርምስል APማስታወቂያታላቁ ጥምር መንግስት በመጪው አራት ዓመታትም ሊቀጥል እንደሚችል ሲሰነዘሩ የቆዩ ግምቶች አልያዙም ። ሜርክልም እንደተመኙት በትልቁ ጥምር መንግስት ምትክ ከነፃ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ ኤፍ ዴ ፔ ጋር አዲስ መንግስት ሊመሰርቱ በዝግጅት ላይ ናቸው ። ሂሩት መለሰ አርያም ተክሌ