ኢጋድ ግን ማመልከቸዋን መቀበሉን እንጂ ውሳኔ ገና አለመድረሱን የድርጅቱ ዋና ጸሀፊ አስታውቀዋል። የዛሬ አራት ዓመታት ገደማ ነዉ አሥመራ የኢጋድ አባልነቷን ለጊዜዉ ማቋረጧን የገለጸችዉ። በዶይቸ ቬለ የመገናኛ ብዙኃን አካዳሚ ተማሪ እና በዶይቸ ቬለ የአማርኛው ክፍል የሥራ ልምድ በመቅሰም ላይ የሚገኘው ገመቹ በቀለ ሁለቱን ወገኖች አነጋግሮ ቀጣዩን አጭር ዘገባ አጠናቅሯል።
ገመቹ በቀለ
አርያም ተክሌ