በየከተማዉ የሚኖሩ የኤርትራ ወጣቶች ባለፈዉ አርብ ማታ ከየቤታቸዉ እንዳይወጡ ወይም ከተሞችን ባዶ እንዲያደርጉ በተለያየ መንገድ ያስተላለፉት ጥሪ ተቀባይነት ማግኘቱን ተቃዋሚዎቹ አስታዉቀዋል። የተቃዉሞ ጥሪዉን ካስተላለፉት አንዱ ሪሊዝ ኤርትራ የሰተሰኘዉ የመብት ተሟጋች ድርጅት የበላይ ወይዘሮ ሰላም ኪዳኔን ነጋሽ መሐመድ መሐመድ አነጋግሯቸዉ ነበር።ወይዘሮ ሰላም አላማዉን በማስረዳት ይጀምራሉ።
ነጋሽ መሐመድ