የኢድ አላዳህ ወይም የአረፋ በአል አከባበር በኢትዮጽያ18 ኅዳር 2002ዓርብ፣ ኅዳር 18 20021430ኛዉ የኢድ አላዳህ ወይም የአረፋ በአል ዛሪ በአለም ዙርያ በከፍተኛ ድምቀት እየተከበረ ነው ። የኢትዮጽያ የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮችም በአሉን በጋራ በጸሎት እና በስግደት እክብረዋል።https://p.dw.com/p/KjVq1430ኛዉ የኢድ አል አድሀ ወይም የአረፋ በዓልምስል APማስታወቂያ በተለይ የመዲናዋ የአዲስ አበባ ነዋሪ የሃይማኖቱ ተከታዮች በአሉን በከፍተኛ ድምቀት እና ስነ-ስርአት በጋራ ማክበራቸዉን የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ታደሰ እንግዳዉ ዘግቧል ታደሰ እንግዳዉ/ አዜብ ታደሰ/ ሂሩት መለሰ