የኢዴፓ አቤቱታና የምርጫ ቦርድ መልስ10 ግንቦት 2002ማክሰኞ፣ ግንቦት 10 2002ከአምስት ቀናት በኋላ ግንቦት አስራ አምስት ቀን 2002 ዓም በኢትዮጵያ በሚደረገው ሀገር አቀፍ ምርጫ በተወዳዳሪነት ከቀረቡት የተቃውሞ ፓርቲዎች መካከል አንዱ የሆነው የኢትዮጵያውያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ኢዴፓ ከመንግስት በኩል አሁንም መሰናክሎች እየገጠሙት መሆኑን በማመልከት ለምርጫ ቦርድ አቤቱታ አቀረበ።https://p.dw.com/p/NRBvምስል APማስታወቂያወኪላችን ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ ስለቀረበው አቤቱታ የኢዴፓን ሊቀመንበር አቶ ልደቱ አያሌውን እና የምርጫ ቦርድ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ መሀመድ አብዱራህማንን አነጋግሮ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል። ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስአርያም ተክሌነጋሽ መሀመድ