የኢትዮ ምሕዳር ጋዜጠኞች መከሰስ12 ጥቅምት 2006ማክሰኞ፣ ጥቅምት 12 2006የኢትዮ ምሕዳር ዋና አዘጋጆች እና ጋዜጠኛ ሚልዮን ደግነው እና ጌታቸው ወርቁ ክስ ተመሥርቶባቸው ሀዋሳ በሚገኘው የሲዳማ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ቀረቡ።https://p.dw.com/p/1A4Bxምስል DWማስታወቂያ ጋዜጠኞቹ አንድ የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ አመራር አባል ሙስና ሲፈፅሙ በክልሉ ፀረ ሙስና ኮሚሽን እና የደህንነት አባላት እጅ ከፍንጅ ተይዘዋል ሲሉ በሰኔ 19፣ 2005 ዓም እትማቸው በመዘገባቸው መሆኑን ተገልጾዋል። ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር አርያም ተክሌ ሂሩት መለሰ