የኢትዮ ምሕዳር ጋዜጠኞች መታሰር25 ጥቅምት 2006ሰኞ፣ ጥቅምት 25 2006የኢትዮ ምሕዳር ዋና አዘጋጅ ጌታቸው ወርቁ እና ዋና ስራ አስኪያጅ ጋዜጠኛ ሚልዮን ደግነው በኦሮሙያ ፖሊስ ለገጣፎ ውስጥ ታሰሩ። ወኪላችን ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር እንደገለጸልን፣ ጋዜጠኛ ሚልዮን ባለፈው ቅዳሜ፣https://p.dw.com/p/1ABOqምስል DWማስታወቂያ ዋና አዘጋጅ ጌታቸው ወርቁ ደግሞ ዛሬ ነበር በቁጥጥር ስር የዋሉት። ጋዜጠኞቹ የታሰሩት በኦሮሙያ ክልል ፍንፍኔ በሚገኘው ለጋጠፎ የመሬት መቀራመት እና የመልካም አስተዳደር እጦት አለ ሲሉ ዘገባ በማውጣታቸው መሆኑን ለዶይቸ ቬለ ገልጸዋል። ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር አርያም ተክሌ ሸዋዬ ለገሠ