የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች ድርድር
ማክሰኞ፣ ኅዳር 26 2010ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች ከገዢው የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር ጋር አምና የጀመሩትን ድርድር አሁንም እንደቀጠሉ ነዉ።ገዢዉን ግንባር ጨምሮ 16 ፓርቲዎች ይሳተፋሉ የሚሳተፉበት ድርድር እስካሁን ያመጣዉ ተጨባጭ ዉጤት የለም።ይሁንና የተደራዳሪ ፓርቲ መሪዎች ግን በተወሰኑ ርዕሰ-ጉዳዮች ላይ መግባባታቸዉን ይናገራሉ።አንድ ዓመት ሊደፍን ጥቂት ወራት የቀረዉ ድርድር መቼ እንደሚጠናቀቅ አይታወቅም። አቶ ትዕግስቱ አወሉ በድርድሩ ከሚሳተፉ መካከል የአስራ አንዱ ተወካይ ናቸው።
ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ
እሸቴ በቀለ
ነጋሽ መሐመድ