የኢትዮጵያ ገንዘብ ዋጋ መዉደቅ8 ሐምሌ 2001ረቡዕ፣ ሐምሌ 8 2001አንድ አገር ምጣኔ ሃብት እድገቷ በብሄራዊ መገበያያ ገንዘቧ ጥንካሬ ይገለጻል።https://p.dw.com/p/IqHfጉልበታሙ ዶላርምስል AP Graphicsማስታወቂያ ሰሞኑን የተሰማዉ የኢትዮጵያ ገንዘብ የሆነዉ ብር በባንክ ደረጃ በይፋ ሲመነዘር የነበረዉን ጥንካሬ ቀንሶ ታይቷል። አንድ ዶላር ከአስራ ሁለት ብር በላይ መመንዘሩ ምንን ያመላክታል? ሁኔታዉን ለማሻሻልስ ምን ቢደረግ ይበጃ? የበርሊኑ ወኪላችን ይልማ ኃይለሚካኤል ጀርመን የሚገኙ ኢትዮጵያዉያን የምጣኔ ሃብት ባለሙያዎችን አነጋግሯል። ይልማ ኃይለሚካኤል/ሸዋዬ ለገሠ