የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች እና የመርህ ሰነዶቻቸው11 ሚያዝያ 2007እሑድ፣ ሚያዝያ 11 2007የፊታችን ግንቦት 16፣ 2007 በሚደረገው የኢትዮጵያ አምስተኛው አጠቃላይ ምርጫ የሚወዳደሩት የፖለቲካ ፓርቲዎች የፖለቲካ መርህ ሰነዶቻቸውን ይዘት ለሕዝብ ለሕዝቡ ለማድረስ የምረጡን ቅስቀሳ ጀምረዋል።https://p.dw.com/p/1FAEhማስታወቂያ የመርህ ሰነዶቻቸው ይዘት በምን ላይ ያተኮሩ ናቸው? ይዘቶቹን የማስተዋወቁ እና ብቁ ተፎካካሪዎች ለመቅረብ የጀመሩት ጥረታቸውስ ምን ያህል ውጤታማ ሆኖዋል? አርያም ተክሌ ልደት አበበ