የኢትዮጵያ የዕድገትና ሽግግር ዕቅድ 4 መጋቢት 2005ረቡዕ፣ መጋቢት 4 2005የአምሥት ዓመቱ የኤኮኖሚ ዕደገት ዕቅድ ጉዞ ከየት ወዴት? የኢትዮጵያ መንግሥት አገሪቱን መካከለኛ ገቢ ካላቸው ሃገራት ደረጃ ለማድረስ በሚል የዕድገትና የሽግግር «ትራንስፎርሜሺን» ዕቅድ አውጥቶ ማራመድ ከጀመረ ሁለት ዓመት ተኩል ሆነው።https://p.dw.com/p/17vgBምስል JENNY VAUGHAN/AFP/GettyImagesማስታወቂያ ከጅምሩ በርከት ባሉ የኤኮኖሚ ባለሙያዎችና በውጭ አዋቂዎች ጭምር የተጋነነ ሆኖ የታየው ግዙፍ ዕቅድ ምን ደረሰ? በየጊዜው ማነጋገሩ አልቀረም። መንግሥት በበኩሉ የሁለተኛ ዓመት አፈጻጸም ሂደቱን በመገምገም ባለፈው ሣምንት በጉዳዩ ዘገባውን አቅርቧል። እኛም በጉዳዩ ብቸኛውን የተቃውሞ ወገን የም/ቤት ዓባልና የኤኮኖሚ ባለሙያ አቶ ግርማ ሰይፉን አነጋግረናል። መሥፍን መኮንን ሂሩት መለሰ