የኢትዮጵያ የቱሪዝም ገበያ28 ጥር 2001ሐሙስ፣ ጥር 28 2001የኢትዮጵያ የቱሪዝም ገበያ በዓለም ላይ እየታየ ባለዉ የምጣኔ ሃብት ቀዉስ ተፅዕኖ ስር አለመዉደቁን የባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር አምባሳደር መሃሙድ ድሪር አስታወቁ።https://p.dw.com/p/Go1Zምስል picture-alliance / dpaማስታወቂያ ምንም እንኳን የቱሪዝም ዘርፉ ከአጠቃላይ የአገሪቱ የምጣኔ ሃብት ያለዉ ድርሻ አነስተኛ ቢሆንም እድገት እያሳየ መሆኑንም ሚኒስትሩ አስረድተዋል።